ዮአዳን (ክፍል 17)

240,995
0
Published 2024-07-28

All Comments (21)
  • @user-rf3zk1zb4j
    የወዳንና ምሀሊትን የምወዱበቻ ላይክ በሉኝ❤❤❤👍👍🌹
  • @SaraYu-gd7ms
    ቶቶሎ ይለቀቅልን የምትሉ 👍👍👍 ሰላም🇪🇹🇪🇹🇪🇹
  • @selamzeru-oc4yu
    በ2 ቀን 2 ስለለቀቃችሁልን እጅግ እናመሰግናለን ማመስጉን የምትፈልጉ በላይክና በኮሜንት አሳዮን
  • @HiwetsahluTekle
    ውድ የ ተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወራዊ ባለ አደረሳችሁ ❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
  • @SaraDd-mt5eb
    ሰሚ የወዳንን የፋቅረተል የምትሉ በለይክ አሳዩኝ ❤❤
  • @BartugalUP
    እንደት ደስ እንዳለኝ ስለተለቀቀ እንደኔ ስታዩት ደስ ያላችሁ ላይክ
  • ዮአዳን ምትወዱ በላይክ ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቃቹ ዉዶቼ❤❤❤❤
  • ትልቅ ክብር አለኝ ለማስተር አብነት😢❤የአገሬ ጀግና❤የሞቱትን ነፍስ ይማር😢
  • እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድግል ማርያም ወረሀዉይ በአል በሠላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤
  • @user-ip3xb5kp5n
    ዋው እኔ አላምንም ቶሎ ቶሎ መልቀቅ ጀመራቹ ደስ ይላል ጎበዞች ማነው እንደኔ ዩአዳን እና ማህሌትን የሚወድ ❤️👍👍👍👍
  • @user-jx2xh5io5s
    እንኳን ለእመቤት ማርያም በአል አደረሳቺሁ ኦርቶዶክሳዊያን🎉❤ እርስ በርስ እንደግ
  • @tyhgdghh2481
    ወይኔ ልቤ ቀጥ ልትል ነው😩የምር ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን በጉጉት ነው የምጠብቀው ዩአዳንና ማህሌትን የሚወድ ላይክ🥰
  • @gdi8771
    እኳን አደረሳችሁ ለእናታችን ለድንግል ማርያም ❤❤
  • @Helentube466
    ማነው በጉጉት የሚጠብቀው ይህን ድራማ❤
  • @Eledana1221
    ዮአዳን የኔ ምስኪን ደስ የሚለው ዛሬ ሳሚ አያት መድሃኒቱን ስጨምር ደስ ሲል ይቺ ሰይጣን ከነልጇ የማትረባ እሷ ላይ ካቴና ሲታሰር ለማየት በጣም ነው የቸኮልኩት ቶሎ ልቀቁልን
  • @temu3295
    ዮአዳንን እና ማህሌትን የምትወዱ በላይክ አሳዮኝ🎉🎉🎉
  • እንደዚህ ቶሎ ስትለቁልን በጣም ደስ ይላል🔥🙏🙏
  • @user-xd5en3wr6p
    እደዝህ ቶሎ ቶሎ ሰመጡ የበለጠ ትወደዳላችሁ❤❤❤ ዩአዳንየ በጣም ነው የምወድሺ መጨረሻሺ እደሚያመር ተሰፋ አለኝ😢❤❤
  • @user-bi5ke3se4w
    አሁንም የዩአዳንን መጨረሻ ማየት ናፈቀኝ ቶሎ ልቀቁልን❤❤❤
  • @resalaahmad2214
    በትክክል ቁዱሴ በኛም እምነት ሰምቼወላሁ ለባጎ ነዉ የልከዉ ነገር ። ለባጎ ነዉ።