"ኮለኔል ማራኪው" አርበኛ ዘመነ ካሴ!፣ እየመጡ ያሉ አስፈሪ ሁኔታዎች

Published 2024-07-25

All Comments (21)
  • ኤርሚ ጥሩ አኪያሄድ እየሄዳቹህ ነው ግን እስክንድር ላይ የተለየ ጥብቅና እያየሁ ነው ጥሩ አይመስለኝም
  • ኤርሚ ---- ኮሎኔሉ እኮ ወደ ቋራ። እንደውም በድንጋጤ ሱዳን ገብቷል ከተባለ ቆየ እኮ። ፋኖ ከአገር ሽማግሎች ጋርው ውይይት እንዳደረገ ተሰምቷል።
  • ይህ ስው በፍጥነት ሲገላበጥ እንዳይ ሰበር አይሰጋም እንዴ? በኢትዮጵያ ህዝብ ችግር ልጆቻቸው የሚያሳድጉ አክቲሲት ነን የሚሉ ሰዎች ምነው ማሰብ ተሳናቸው?
  • አይ ተስማምተዋል አሉ ኤርሚያስ ጥሩ ነው እንዚህ ያለ ነገር በሚዲያ ማውጣት አበረታታለሁ
  • @47sh01
    ኤርምያስ ለገሠ እርሶ በርስ ማባላቱ አይሳካልህም አቁም
  • That is good Ermyas, you are explaining just for Fano, leav for us about T P L F or about T D F Agenda
  • አሁን ምን ይሏችሇል አረ አለማፈር የመዋለ ሕጻናት ተማሪዎች በርቱ ባይበላስ ጨለማው ሊነጋ አለች.......
  • @abe4082
    DMC ከአገዛዙ አረንጓዴ ሳይበራለትበአንተ ሚዲያ ላይ ማስታወቂያ ሊለቅ አይችልም። ትላንት ፋኖን ከ TDF ቁመና ጋር አቻ መሆን አለበት ብለህ ፋኖን ያዋለድከው አንተ መሆንህን ረሳህው? ከመንግስት ስልጣን ስትለቅ ያቀረብከው አመንኪዬ የኢትዮጵያ ጦር ሶማሊያ ውስጥ እያለ፤ የለም እንድል መግለጫ እንድሰጥ ተደረግሁኝ ብለህ ነበረ በዚህ ባለንበት ሳምንት ውስጥ ከኀይለየሱስ ጋር ባቀረብከው ፕሮግራም ላይ ግንቦት ሰባትን የተቀላቀልኩት በአንዳርጋቸው ምክንያት ነው ስትል ትደመጣለህ ነገ ከአጋዛዙ ጋር አብሬ እንድቆም ያደረገኝ ዘመነ ነው እንዳትለን ብቻ! ሌላው የሐሳብ ገበታ እና ርዕዬት ላይ ቀርበህ ለአቅመ ክርክር እንዳልበቃህ አሳይተውን ሳንጨርስ፤ አቶ ልደቱ ከነአካቴው የክርክር ችሎታህን የግብዕተ መሬት ፍፄሜ አሳየን፤ ከዚያን ዕለት በኋላ ነው ከአገዛዙ ጋር ለመጣበቅ ላይ ታች ስትል የተስተዋለው ትዳርህን እንዲሁም ልጆችህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ፤ በ LTV ላይ ከቤተልሔም ጋር ባደረከው ቃለ ምልልስ ላይ "የሕውሓት አባላት ልጆች አባቶቻቸው ሲሸማቀቁ ማየት እፈልጋለሁ" ያልከውንስ ታስታውሳለህ? Learn Relearn Unlearn ከአቶ ክፍሉ ሑሴን የተቀዳ አባባል በመጠቀም ሰዎችን ማደናገር ይቅር፤ ምንም አይነት አቋም ይኑርህ፤ ነገር ግን በአቋምህ ፅና በተረፈ ስለ state machine እንዴት እንደሚሰራ ያለህን ዕውቀት ሳላደንቅ አላልፍም
  • @cocococo5920
    በኢትዮዽያ እየፈሰሰ ላለዉ እያንዳንዷ የደም ጠብታ በአምላክ ዘንድ ተጠያቂ ነህ‼️‼️‼️
  • @Ros-om3pz
    የአማራ ብሔርተኝነት ያቅለሸልሻል ድሮም ወለጋ እየገባቹ ኣማራን ከሸኔ ጋ የምትጨፈጭፉ እናንተ እራሳችሁን ፋኖ የምትሉ እብዶች
  • Alarming bell was right because Oboo Ermias and Zemene Kasse are working with OROMUMAA government then to prove that zemene started fighting Amhara people and freedom fighter Fano
  • ይህ ዘመነ የምባለው ሰው በሚሊዮን ላለቀው የአማራ ህዝብ ተጠያቂ ነው
  • @hailachin7104
    ችግሩ ያለው ዘመነ ተብዬው ደመነ ነው😀
  • አቸፈር ታሪክ ሰርቷል። የአማራ ፋኖ በጎጃም አንድነቱን እንጠብቃለን ብሏል።
  • ጋሽ ደረጀ ምን ነካዉ የእግዚአብሄር ሰዉ አይደል ፡፡ እግዚአብሄር ይቅር ይበልህ( ዘማሪ) ፡፡
  • ኤርሚያስ ደህና አድርገህ ተንትነከዋል እነዚህ ከወያኔ የባሱ ጎጠኞች ናቸው የትም አይደርሱም
  • @mulemule160
    ahun enante burakere mtlut besew bet mn agebachiw...
  • በጣም አዝናለሁ ሌሎችን ህፃን ለማለት መለኪያህ ያንተ ህፃንነት ስለሆነ አዝናለሁ ሲቀጥል እንዳንተ አይነቱ ቱሪ ናፍ አየሩን ሞልታችሁት በየት መሀል ሰላም እናስብ የሆንክ የሀሳብ ሽባ ነገረ ነህ ማፈሪያ