የሚሰወረው ኢትዮጵያዊ ልጅ እና የSuperman ፊልም አዲስ ምስጢር / "አትጋቡ" የተባለው መፅሃፍ ጉዳይ!! Abiy Yilma,ሳድስ ቲቪ

Published 2024-07-27
Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 – 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡

ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡

ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

All Comments (18)
  • ጥሩ አሥረጂ ሀሳብ ነው ቤተሰብን ለመመሥረት ሀገርን ለማቆም ጨዋ ባህሪ ቅንነት የምላው ፍቕር መተሳሰብ መተማመን የምላው እና ፀንቶ እንዲቆም መለያየት እንዳይኖር ማድረጋችሁ ደስ ይላል በትዳር ውስጥ ያልመረረ ጎዶሎም ሙሉም ወይም ወጣ ገባ እንዳለው መረዳት ካለ ሕይወት ጣፍጭ ነው እና ይህንን ግልጽ አዽርጎ ለትውልድ ማስረጽ ታላቅነት ነውና አመሠግናለሁ ❤🎉
  • እግዚረብሔር ይመስገን ነው የምለው መልካም ነገር ስሰማ!
  • @AsdAsd-tb5fo
    እናመሰግናለን መምህር አብይ እና ተጋባዥ እንግዳችን እንዲሁም ቤዚዬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ❤️❤️❤️❤️
  • በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቤተሰቦች እግዚአብሔር አምላክ የማያልቀውን በረከት ያድላቹ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የናትነት ጥበቃ አይለያቹ ። ወንድማች በርታልን ብዙ ከበቂ በለይ ታሪክ ያለን ህዝቦችነን ብዙመስራት እንችላለን ከተባበርን
  • @Merkeb_444
    መምህር ዐቢይ አንተ ብዙ ነገር የምታውቅ ሰው ነህ ግን ፀሐይ ሳትሆን መሬት ናት የቆመችው አልክ እናም እስኪ ከቻልክ አንድ ፕሮግራም ስለ flat earth ስራልን
  • @traderb9510
    አብይ የፓሪስ ኦሎምፒክ መክፈቻው ስነስርአት ላይ ብዙ የጨልማው አሰራር ነበረ እባክህ ስለ እሱ ፕሮግራም ስራ::
  • አብይ ስፓይደርማን ባት ማን ለልጆች የሚሰሩት እነሱ እውነተኛ ጀግና የላቸውም ታሪክ ቀምተው ሰርቀው ዘርፈው የሰው ለስለሆነ ታሪካቸው ፌክ የሆነ ቅን ደግ ሂሮ ይሰራሉ በአሻንጉሊት እኛ አለን የእውነት ጀግና አባቶች አፄ ሚኒሊክ አፄ ቴዎድሮስ ብዙ እውነት ጀግና እምናረጋችው ታሪክ
  • ወንድሜ ስለትዳር የገለጥክበት መንገድ ተመቸኝ አሁን ነው ማግባት !!!