EMS የጎጃም ፋኖ አቋም ከፋኖ አስረስ ማረ የአማራ ፋኖ በጎጃም ም/ል ሰብሳቢና የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ የተደረገ ቃለመጠይቅ July 2024

Published 2024-07-27

All Comments (21)
  • ዋው ምርጥ መልስ ሰቷል አስተዋይ ትውልድ ይህ ነው ❤ ድል ለአማራ ህዝብ 👍👍👍። አማራነት ወደፊት ድል ለጀግናው ፋኖ 💪💪💪💪💪💚💛💕
  • እንደዚህ አይነት የበሰሉ ልጆችን ስሰማ ሞራል ቀራንዮን ያልፋል። አስረስ ግሩም ልጅ ነህና በርታልን። አገር ነጻ ስትወጣ ፈጣሪ ጠብቆ ካደረሰህ አንድ አገራዊ ተቃም ትመራልናለህና በርታልን። የውህደቱንም ጉዳይ በጥንቃቄ ይዛችሁ አድነታችሁን አብስሩን።
  • @romiooo0193
    ድል ለነበልባሉ ፋኖ 🎉🎉🎉🎉
  • እግዛብሄር አምላክ ያማራን ታጋዮች ጠብቃቸው ለድል አብቃቸው
  • @Daabbaalla
    EMS የአማራው እስትንፋስና የኢትዮጵያውያን ድምፅ!! 24 ሰዓት ለነፃነት፣ ለፍትህና ለእውነት ስለምትሰሩ እጅግ እናመሰግናለን!!
  • @Face12561
    ይሄ ልጅ እንደዚህ አልተረዳሁትም ነበር በጣም በሳል እረጋ ያለ እውቀትና ጥበብ ላይ የተመሰረት ገለፃ ነው የሰጠው። የእርስበርስ ሽኩቻው መንስኤ እሱ እንደሆነ ነበር የሰማሁት ግን ስህተት ነው። ጎበዝ በሳል ልጅ ነው እንደዚህ አይነት በሳል ልጆች መሀከላቸው ካሉ ምንም ነገር ቢፈጠር ተነጋግረው መፍታት ይችላሉ። አሁን ትግሉ አሸናፊ እንደሚሆን ምንም ጥርጥር የለኝም። በርቱ!
  • ማራት ኢትዮጵያን ማራት ሃገሬን በየሄድኩበት መጠሪያ ስሜን
  • ስለዚህ ነው የፋኖ ትግል ቅዱስ ትግል ነው የምንለው በርቱ ወንድሞች
  • @naajanojaa7
    አስረስ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
  • @zewduy260
    ASRES IS VERY MATURE AND WELL KNOWLEDGEABLE, WE SHOULD APPRECIATE HIM. PROUD OF HIM.
  • ጀግናዉ ጠበቃ የሕግ ባለሙያ የፖለቲካዉ ሊቅ አስረስ ማረ ዳምጤ!✊❤
  • ፋኖ አስረስ በሳል ነህ የምሰጣቸው መልሶች በጣም ደስይላሉ