EMS Eletawi ሽምግልናው ከአንጀት ወይስ ካንገት Sat 27 July 2024

Published 2024-07-27
Join this channel to get access to perks:
youtube.com/channel/UCCJbY4YdJIUk7Lygrkg5IRA/join

የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ! በ
emsnews.net/membership/

Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/membership/

EMS GoFundMe Support
www.gofundme.com/f/Ethiopian-Media-Services-annual…

Ethiopian Media Services -- Copyright protected
ሲሳይ አጌና/ ግዛው ለገሰ/ ጴጥሮስ መስፍን/ ወንድምአገኝ ጋሹ/ ፋሲል የኔዓለም /መሳይ መኮንን
Ethiopian Media Services / EMS / Sisay Agena || Fasıl Yenalem || Wondmagegn Gashu || Petros Mesfin || Messay Mekonnen / Gizaw Legesse || Abiy Ahimed || Getachew Reda || Debretsion Gebremikaele || Isaysa Aforki || Ethiopia || Eartiria || Addis Abeba || Mekella || Nazrit || Bahr Dar || Driadawa Genaral abebaw Tadesse/ Field Marshal Birhanu jula/ GERD Abbay Egypt/ Alsisi Tedy Afro/ Madingo Afework/ Tilahun Gessese /Aster awoke Merara Gudina / Lidetu Ayalew / Dawud Ebisa / Jalmero / Wellega/ Oneg Shene/ OLF Zemene Kasse /Demeke Mekonnen / Shimelis abdisa / Musithefa Mohammed / Awol Arba/
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eskinder Nega/ Birhanu Nega/ Andualem Arage/ Birtukan Mideksa/ Mircha board/ Dr.Daniel/ Ethiopian Human Right Commision/ | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda | Joe Biden | Viladmir Putin | Queen Elizabeth II | King Charles III's | UN | AU | EU | WHO | NATO | GERD | UNESCO | UNHCR | NASA | FIFA |

All Comments (21)
  • ነፃነቱን የተነፈገ ህዝብ የምን ትምህርት ፈተና ነዉ ፋኖ ተቀላቅለዉ አልያ በመርዳት የነፃነታቸዉን ጊዜ ማሳጠር ነዉ የሚበጀዉ።
  • ፍኖ እንደሰሞኑ ጀግኖች አያቅም ። እንኳን ሚበታተን
  • @MohedeguWelo
    አማራ ያሸንፋል፣በ60አመት ተሞክሮየ ግን ሰውየው ለሀገራችን ጠንቅና አደገኛ ነው ከመጣ ጀምሮ ያለቀው ኢትዮጵያዊ ፈጣሪ ይቁጠረው አገር ወደመች የሚሰራ የሚበላ የለም የሚታየው ጨለማ ነው የሚገርመው ሌላው ብሄር ዝምታ ነገን አለማየቱ ነው
  • @twdrskss
    ጋሽ ተድላ ጥሩ አስተያየት በEMS ቴሌፎን ውይይት ላይ ሰተዋል ነገርግን ፍኖ ከዚህ ብፊት ካስታወሳችሁ ማስጠንቀቂያ ሰቶ ነበር ምንም አይነት ሽማግሌ አንፈልግም ብለው አስጠንቅቀው ነበር ስለዚህ ፍኖ ለደረሰው ችግር እና ጥቃት ሀላፊነቱን አይወስድም period!
  • @saraahmed293
    የአብይ ቁማር መጫወቻ ካርታዎች 1ኛ የምክክር ኮሚሽን 1ኛ የሽምግልና አባቶች 3ኛ የሰላም ኮሚሽን እነዚህን የቁማር ካርታዎች ጠፍጥፎ የሰራቸው ናቸው ከፈረጆች ብድር ለማግኘት የሰላም ሰው ነኝ ለማስባል ብቻ ነው የሚጠቀምባቸው እዲሁም የኢትዮጵያን ሕዝብ ለማምታታ ይጠቀምበታል
  • Agazi tube ወይም ማስረሻ የመጨረሻውን ቪዲዮ ከሰራ 3 ሳምንት ሆነው አረ ምን ሆኖ ነው?????
  • @gm3419
    ስሜን አልናግርም ብሎ ዘረኝነቱንና ዝባዝንኬውን ይዘበዝባል :: ደሞ ራያ የትውልድ ቦታዬ ነው ይላል :: በጣም ነው የራያ ሰው የምትመስለው ብሉት 😊
  • @ayamy100
    I wish you both find another JOB.
  • @twdrskss
    የህፃናት እና የሴቶች ጥቃት በኢትዮጵያውያን እየተለመደ መጥቷል ለምሳሌ ከትምህርት ፈተና በኅላ የታገቱ እና ከት/ቤት ፈተና በኅላ አጃቢ ወጣደር ደፍሯል ይህ የማይረሳ በደል በአማራ ህዝብ ተፈፅሟል ጃል🤔🤔🤔
  • Who blames someone, the ways long. Who blame your self, half way. Who blames no one is he or she is on the right way.
  • @dejene2196
    ቅዛናሞች ብዙ አመት ቃዛነቹ
  • በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ የአማራ ህዝብ እኩል ክብር እንዲኖረው የሚፈልግ ማንም የለም፣ ብቻ አማራን እንደ መሰላል ተጠቅመው ስልጣን ላይ ሊወጡ ወይም አሁን ያላቸውን ስልጣን እንስማማለን እያሉ ማረጋጋት ይፈልጋሉ። ነገር ግን ስምምነቱ ብዙም እንደማይቆይ ስለሚያውቁ 3 ተሳታፊዎችን ከሀገር ውጭ ማካተት አይፈልጉም። እነዚህ 50 አመታት አማራ በገዛ ባገሩ ተዋረደ ተገደለ ከቤቱን ሸሽቷል፣ ቤቱ ፈርሷል፣ ቤት አልባ ሆነ አሁን በቂ ነው. ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ የዐማራው ሕዝብ በሚጠበቀው እግዚአብሔር ጥላ ሥር ከዚህ አስከፊ ግፍ በራሳቸው ኃይል ሊወጡ ይገባል👈 እግዚአብሔር ይርዳቸው በዚህ ይጠብቃቸው🙏🙏🙏
  • @mogesgirma534
    ወንድማገኝ!!! 101% መፍተሄው እራስን ማጠከር ብቻናብቻ ነው።ከዛውጭ እንዳመጣጡ ይደረጋል።
  • @yohaneshagos7573
    ፋሲል ሻቢያ 30 ዓመት ወያኔ 17 ዓመት ሲንቀረፈፉ ፋኖ 7 ወር እያጨደ አገሩን ነጻ አወጣው በፋሲል ወታደራዊ ትንተና አስገራሚና ታምር ነው
  • ወንበዴ ሌባዉ ትህነግና አብይ አገር እየመሩ አማራ ሰላም ያገኛል እንደ ሰዉ ይቆጠራል ማለት ዘበት ነዉ።
  • ሰላም EMS ጋዜጠኞች አቶ ግዛው ለገሰ የት ጠፉፉፉፉፉፉ