ብ/ጄ ተፈራ ማሞ ስለድርድሩ ቅድመ ሁኔታ፣ ዳንኤል ክብረት ስለኤርትራና ፋኖ፣ የትግራይ ቀውስ በሳተላይት ምስል፣ ሱዳንና ኢሳያስ፣ በኦሮሚያ መሬት ናዳ| EF

Published 2024-07-26

All Comments (21)
  • @Abdslegn
    የኢንጅነር ስመኘው የኢትዮጵያ ባለውለታ እግዚአብሔር ነፍስህን በአጸደ ገነት በክብር ያኑርልን
  • እይ ሰመኘዉ; እኛ ግን እናከብርሀለን ዉለታህን አንረሳም ። የንፁሀን ደም ይጮሀል! እግዚያብሄር ፍርድ ይሰጣል😢 ነብሰህ በሰላም ትረፍ የኛ ጀግና❤
  • ኢንጂነር ስመኝ በቀለ ድንቅና የምንግዜም የሀገር ቀንድል፣ከክቡር ጠ/ሚኒስቴር መለስ ዜናዊ ጋር በህዳሴው ግድብ ስሙን ያስቀመጠ ጀግና ነው
  • @hanaaboya5835
    ድል ለተከበረው ጀግናው ህዝቤዬ አማራ ፋኖ💛💚❤️
  • ስመኘው በቀለ በ ትግራይ ህዝብ ትልቅ ክብር አለው ነብስህን ይማረው ገዳዮችህ እግዚአብሄር ይፋረዳቸው😢😢😢😢😢
  • ኢንጅነር ስመኘዉ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑረዉ ።ገዳዮችህን እግዚአብሔር ይፋረድልህ😭
  • ኢንጂነር ስመኘው በቀለ በኢትዮጲያ ህዝቦች ልብ ውስጥ ዘለአለም ይኖራሉ ለልጅ ልጆቻችን የዕርሱን ገድል ስንናገር እንኖራለን😢😢😢😢
  • ሁሌም አጀቴን የሚበላኝ የዚህ ጀግና አሟሟት ያማል ደምህን ፈጣሪ ይበቀልልህ ነብስህ በሰላም ትረፍ
  • በተፈጥሮ አደጋ ለሞቱት ነፍስ ይማርልን፤ለቤተብ፤ለዘመድ፤ለጎረቤት፤ለጓደኛና ለሁላችንም መጽናናትና ብርታትን ይስጥልን፤ይስጠን።
  • @ArodoAkile
    አይ😢😢😢ስመኝው ንብስህ በገነት ትረፍ የንፁሃን ደም ይፋረድባቸው😢😢😢😢😢
  • @sabagebru6850
    ፕሮፌሰር አሌክሥ ድዋል 🙏 ሑሌም ከ ተገፋው የትግራይ ሕዝብ ጋር ሆነህ ለምትሰራው በጎ ሥራ ሁሉ እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፍልህ አሜን 🙏🙏🙏
  • @abeba2241
    ብርጋዲየር ጀነራል ተፈራ ማሞ የፊልድ ማርሻልነት ማዕረግ የሚገባቸዉ ጀግና ናቸዉ ድል ለፋኖ 💪🏿💪🏿 ❤❤❤
  • @Awake.726
    የአማራ ህዝብ መንግስት ድርድር ሰላም ሲልህ ሊጨፈጭፉህ ነው ከበፊቱ ርምጃቸው ተማር! ብዙ ጦር ወደክልልህ ገብቷል ሊደራደርህ ሳይሆን ሊጨፈጭፍህ ነው አማራ ከፋኖ ጎን ሁን!! አማራ አንድ ሁን! ድል ለፋኖ!! ትላንትን በሌለህ መሳሪያ ተዋግቶ ለዚህ ያደረሰህ እግዚአብሔር አለ ዛሬም ጉልበትህ እሱ ነው!!!
  • ጀነርል ተፈራ ማሞ ኑርልን በእግዚአብሄር እርዳታ በአንተ ተስፋ አለን እናቸንፋለን❤❤❤
  • ኢንጂነር ስመኘው በቀለ የዜግነት ግዴታውን ለመወጣት ቤቴን ልጆቼን ሳይል በየበረሀው ሲንከራተት በተለመደው የአገራችን የስራ ፖለቲካ ሰለባ የሆነ ቅን ኢትዮጵያዊ ነው።ፈጣሪ ነፍስህን ይማረው።
  • @Ethio575
    ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤💪💪💪💪💪💪
  • ባባየ ተፈራ ጀግና የኔ ኩራት 💪ደምፅህን ስለሠማሁት ደስ ብሎኛል❤👑
  • ዳንኤል ክብረት የጭን ገረድ ነች። ቢራቢሮ ቢምቢ ቱሀን